ዘኁልቍ 16:41 NASV

41 በማግሥቱም መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ፣ “እናንተ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ሕዝብ ገድላችኋል” በማለት በሙሴና በአሮን ላይ አጒረመረሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 16:41