ዘኁልቍ 17:10 NASV

10 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “የአሮን በትር ለዐመፀኞቹ ምልክት እንድትሆን መልሰህ በምስክሩ ፊት ለፊት አኑራት፤ እነርሱ እንዳይሞቱም በእኔ ላይ የሚያደርጉትን ማጒረምረም ይህ ይገታዋል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 17:10