ዘኁልቍ 18:19 NASV

19 እስራኤላውያን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ከሚያቀርቡት ከተቀደሰ ቊርባን የሚለየው ሁሉ ለአንተ፣ ለወንድና ለሴት ልጆችህ መደበኛ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ፤ ይህም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ለአንተና ለዘሮችህ ዘላለማዊ የጨው ኪዳን ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 18:19