ዘኁልቍ 18:30 NASV

30 “ሌዋውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘ምርጥ የሆነውን ክፍል በምታቀርቡበት ጊዜ፣ እንደ ዐውድማ ምርት ወይም እንደ ወይን መጭመቂያ ውጤት ሆኖ ይቈጠርላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 18:30