ዘኁልቍ 18:7 NASV

7 ይሁን እንጂ በመሠዊያው ላይ የሚደረገውንና በመጋረጃ ውስጥ ያለውን ማንኛውንም የክህነት አገልግሎት የምትፈጽሙት አንተና ልጆችህ ብቻ ናችሁ፤ የክህነቱን አገልግሎት ስጦታ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ። ከእናንተ በስተቀር ወደ መቅደሱ የሚጠጋ ቢኖር ግን ይገደል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 18:7