ዘኁልቍ 19:13 NASV

13 የሞተን ሰው በድን ነክቶ ራሱን ያላነጻ ማንኛውም ሰው የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ማደሪያ ያረክሳል፤ ያም ሰው ከእስራኤል ተለይቶ ይጥፋ። የሚያነጻው ውሃ ስላልተረጨበት ርኩስ ነው፤ ከርኵሰቱም አልተላቀቀም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 19:13