ዘኁልቍ 19:21 NASV

21 ይህም ለእነርሱ የዘላለም ሥርዐት ነው።“የሚያነጻውን ውሃ የሚረጨውም ሰው ልብሱን ይጠብ፤ የሚያነጻውንም ውሃ የሚነካ ማንኛውም ሰው እስከ ማምሻው ድረስ የረከሰ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 19:21