ዘኁልቍ 19:9 NASV

9 “ንጹሕ የሆነ ሰው የጊደሯን ዐመድ አፍሶ ከሰፈሩ ውጭ በመውሰድ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ በሆነ ስፍራ ያኑረው፤ ይህም ለመንጻቱ ውሃ እንዲውል በእስራኤል ማኅበረሰብ የሚጠበቅ ይሆናል፤ ከኀጢአትም ለመንጻት ይጠቅማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 19:9