ዘኁልቍ 2:17 NASV

17 “ከዚህ በኋላ የመገናኛው ድንኳንና የሌዋውያን ምድብ በመካከል ሆነው ይጓዛሉ፤ እያንዳንዳቸውም አሰፋፈራቸውን በመከተል ቦታቸውን ጠብቀው በዐርማቸው ሥር ይጓዛሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 2:17