ዘኁልቍ 2:24 NASV

24 በየሰራዊታቸው ሆነው ከኤፍሬም ምድብ የተመዘገቡት ወንዶች በሙሉ አንድ መቶ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ናቸው፤ እነዚህ ሦስተኛ ሆነው ይመጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 2:24