ዘኁልቍ 20:12 NASV

12 ነገር ግን እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴንና አሮንን፣ “በእስራኤላውያን ፊት እኔን ቅዱስ አድርጋችሁ ለማክበር ስላልታመናችሁብኝ ይህን ማኅበረሰብ ወደምሰጠው ምድር ይዛችሁ አትገቡም” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 20:12