ዘኁልቍ 20:8 NASV

8 “በትሪቱን ውሰድ፤ አንተና ወንድምህ አሮን ማኅበሩን በአንድነት ሰብሰቡ፤ እነርሱም እያዩ ዐለቱን ተናገሩት፤ ዐለቱም ውሃ ያወጣል። አንተም ለማኅበረ ሰቡ ከዐለቱ ውሃ ታወጣላቸዋለህ፤ እነርሱና ከብቶቻቸውም ይጠጣሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 20:8