ዘኁልቍ 21:24 NASV

24 እስራኤል ግን በሰይፍ መታው፤ ከአርኖን እስከ ያቦቅ ድረስ ያለውንም ምድሩን ወሰደበት፤ ይሁን እንጂ የአሞናውያን ወሰን የተመሸገ ስለ ነበር ከያቦቅ አላለፈም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 21:24