ዘኁልቍ 21:34 NASV

34 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “እርሱን ከመላው ሰራዊቱና ከምድሩ ጋር በእጅህ አሳልፌ ሰጥቼሃለሁና አትፍራው። በሐሴቦን ሆኖ ይገዛ በነበረው በአሞራውያን ንጉሥ በሴዎን ላይ ያደረግህበትን ሁሉ በእርሱም ላይ አድርግበት” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 21:34