ዘኁልቍ 21:7 NASV

7 ሕዝቡም ወደ ሙሴ መጥቶ፣ “በእግዚአብሔርና (ያህዌ) በአንተ ላይ በመናገራችን በድለናል፤ እባቦቹን ከእኛ እንዲያርቅልን ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ጸልይልን” አለ፤ ሙሴም ስለ ሕዝቡ ጸለየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 21:7