ዘኁልቍ 21:9 NASV

9 ስለዚህ ሙሴ የናስ እባብ ሠርቶ በዕንጨት ላይ ሰቀለ፤ ከዚያም በእባብ የተነደፈ ማናቸውም ሰው ወደ ናሱ እባብ በተመለከተ ጊዜ ይድን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 21:9