ዘኁልቍ 22:11 NASV

11 ‘ከግብፅ የወጣ ሕዝብ የምድሩን ገጽ አጥለቅልቆታል፤ ስለዚህ መጥተህ ርገምልኝ፤ ምናልባት ልዋጋቸውና ላባርራቸው የምችለው ከዚያ በኋላ ሊሆን ይችላል።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 22:11