ዘኁልቍ 22:32 NASV

32 የእግዚአብሔርም (ያህዌ) መልአክ እንዲህ ሲል ጠየቀው፤ “አህያህን እንዲህ አድርገህ ሦስት ጊዜ የመታሃት ስለ ምንድ ነው? መንገድህ በፊቴ ጠማማ ስለ ሆነ ልቃወምህ መጥቻለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 22:32