ዘኁልቍ 23:2 NASV

2 ባላቅም በለዓም እንደ ነገረው አደረገ፤ ሁለቱም በእያንዳንዱ መሠዊያ ላይ አንድ ኮርማና አንድ አውራ በግ አቀረቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 23:2