ዘኁልቍ 23:23 NASV

23 በያዕቆብ ላይ የሚሠራ አስማት የለም፤በእስራኤልም ላይ የሚሠራ ሟርት አይኖርም፤ለያዕቆብና ለእስራኤል፣‘እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ያደረገውን እዩ!’ ይባልላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 23:23