ዘኁልቍ 23:27 NASV

27 ከዚህ በኋላ ባላቅ በለዓምን፣ “በል እንግዲያው ወደ ሌላ ቦታ ልውሰድህ፤ ከዚያ ሆነህ እንድትረግምልኝ ምናልባት እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ይፈቅድልህ ይሆናል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 23:27