ዘኁልቍ 25:11 NASV

11 “የካህኑ የአሮን ልጅ፣ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ እኔ ለክብሬ በመካከላቸው እንደ ምቀና ስለ ቀና ቍጣዬን ከእስራኤላውያን መልሶታል፤ ስለዚህ እኔም በቅናቴ ጨርሶ አላጠፋኋቸውም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 25:11