ዘኁልቍ 26:15 NASV

15 የጋድ ዘሮች በየጐሣዎቻቸው እነዚህ ነበሩ፤በጽፎን በኩል፣ የጽፎናውያን ጐሣ፤በሐጊ በኩል፣ የሐጋውያን ጐሣ፤በሹኒ በኩል፣ የሹናውያን ጐሣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 26:15