ዘኁልቍ 26:35 NASV

35 የኤፍሬም ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤በሱቱላ በኩል፣ የሱቱላውያን ጐሣ፣በቤኬር በኩል፣ የቤኬራውያን ጐሣ፣በታሐን በኩል፣ የታሐናውያን ጐሣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 26:35