37 እነዚህ የኤፍሬም ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ሠላሳ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።እነዚህም በየጐሣቸው የተቈጠሩ የዮሴፍ ዘሮች ነበሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 26:37