ዘኁልቍ 26:59 NASV

59 ሚስቱ ዮካብድ ትባል ነበር፤ እርሷም በግብፅ አገር ከሌዋውያን የተወለደች የሌዊ ዘር ነበረች። ከእንበረምም አሮንን፣ ሙሴንና እኅታቸውን ማርያምን ወለደች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 26:59