ዘኁልቍ 27:14 NASV

14 ምክንያቱም ማኅብረ ሰቡ በጺን ምድረ በዳ ባለው ውሃ አጠገብ ባመፁ ጊዜ እኔን በሕዝቡ ፊት ቅዱስ አድርጋችሁ ለማክበር ሁለታችሁም ትእዛዜን ስላልጠበቃችሁ ነው።” ይህም በጺን ምድረ በዳ በቃዴስ የሚገኝ የመሪባ ውሃ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 27:14