ዘኁልቍ 28:17 NASV

17 በዚሁ ወር በዐሥራ አምስተኛው ቀን በዓል ይሆናል፤ እስከ ሰባትም ቀን ድረስ ያለ እርሾ የተጋገረ ቂጣ ብሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 28:17