ዘኁልቍ 28:24 NASV

24 በዚህም ዐይነት ሽታው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሆኖ በየዕለቱ ለሰባት ቀን በእሳት ለሚቀርብ መሥዋዕት የምግብ ቊርባን አዘጋጁ፤ ይህም ከመጠጥ ቍርባኑ ጋር በመደበኛነት ከሚቀርበው የሚቃጠል መሥዋዕት ጋር ሆኖ በተጨማሪ ይቀርባል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 28:24