ዘኁልቍ 28:27 NASV

27 ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸውን ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ አድርጋችሁ የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 28:27