ዘኁልቍ 29:1 NASV

1 “ ‘በሰባተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ሥራም አትሥሩበት፤ ይህም የመለከት ድምፅ የምታሰሙበት ቀናችሁ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 29:1