ዘኁልቍ 29:20 NASV

20 “ ‘በሦስተኛው ቀን ሁሉም እንከን የሌለባቸው ዐሥራ አንድ ወይፈኖች፣ ሁለት አውራ በጎችና ዓመት የሆናቸው ዐሥራ አራት ተባዕት የበግ ጠቦቶች አቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 29:20