ዘኁልቍ 29:34 NASV

34 ደግሞም ከእህሉ ቊርባንና ከመጠጡ ቊርባን ጋር በመደበኛነት ከሚቀርበው የሚቃጠል መሥዋዕት ሌላ አንድ ተባዕት ፍየል የኀጢአት መሥዋዕት አድርጋችሁ በተጨማሪ አቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 29:34