ዘኁልቍ 3:36 NASV

36 ሜራሪያውያንም የማደሪያውን ድንኳን ሳንቃዎች፣ መወርወሪያዎች፣ ምሰሶዎች፣ ምሰሶዎቹ የሚቆሙባቸውን እግሮች፣ የማደሪያ ዕቃዎችን ሁሉና ከነዚሁ ጋር ተያይዞ አገልግሎት የሚሰጠውን ሁሉ ለመጠበቅ ተሹመው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 3:36