ዘኁልቍ 3:40 NASV

40 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “በኵር ሆነው የተወለዱትን፣ አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆናቸውን እስራኤላውያን ወንዶች ሁሉ ቍጠር፤ ዝርዝራቸውንም ያዝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 3:40