ዘኁልቍ 30:2 NASV

2 አንድ ሰው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ስእለት በሚሳልበት ወይም አንድ ነገር ለማድረግ በመሐላ ራሱን ግዴታ ውስጥ በሚያስገባበት ጊዜ ቃሉን ሳያጥፍ ያለውን ሁሉ መፈጸም አለበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 30:2