ዘኁልቍ 30:5 NASV

5 አባቷ ይህንኑ ሰምቶ ከከለከላት ግን የትኛውም ስእለቷ ወይም ራሷን ግዴታ ውስጥ ያስገባችበት መሐላ አይያዝባትም፤ የከለከላት አባቷ ስለ ሆነ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነጻ ያደርጋታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 30:5