ዘኁልቍ 30:8 NASV

8 ሆኖም ባሏ ይህንኑ ሰምቶ ከከለከላት ግን ለመፈጸም የተሳለችውንም ሆነ አምልጦአት ተናግራ ራሷን ግዴታ ውስጥ ያስገባችበትን ነገር ስለሚያስቀር እግዚአብሔር (ያህዌ) ከዚህ ነጻ ያደርጋታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 30:8