ዘኁልቍ 31:19 NASV

19 “ከእናንት መካከል ሰው የገደለ ወይም የተገደለውን የነካ ሁሉ ከሰፈር ውጭ ሰባት ቀን ይቈይ። በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን ራሳችሁንና ምርኮኞቻችሁን አንጹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 31:19