ዘኁልቍ 31:28 NASV

28 በጦርነቱ ከተካፈሉት ወታደሮች ድርሻ ላይ፣ ከሰውም ሆነ ከቀንድ ከብት፣ ከአህያ፣ ከበግ ወይም ከፍየል ከየአምስት መቶው አንዱን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ግብር አውጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 31:28