ዘኁልቍ 31:30 NASV

30 ከእስራኤላውያን እኩሌታ ድርሻ ደግሞ ከሰውም ይሁን ከቀንድ ከብት፣ ከአህያ፣ ከበግ፣ ከፍየል ወይም ከሌሎች እንስሳት ከየአምሳው አንዳንድ መርጠህ፣ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ማደሪያ ድንኳን በኀላፊነት ለሚጠብቁ ሌዋውያን ስጣቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 31:30