ዘኁልቍ 31:52 NASV

52 ሙሴና አልዓዛር ከሻለቆቹና ከመቶ አለቆቹ በመቀበል ስጦታ አድርገው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቀረቡት ወርቅ ዐሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ ሰቅል መዘነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 31:52