ዘኁልቍ 31:6 NASV

6 ሙሴም የቤተ መቅደሱን ንዋየ ቅዱሳትና ምልክት መስጫ የሆኑትን መለከቶች ከያዘው ከካህኑ ከአልዓዛር ልጅ ከፊንሐስ ጋር ከየነገዱ አንዳንድ ሺህ ሰው ለጦርነት ላከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 31:6