ዘኁልቍ 32:11 NASV

11 ‘በፍጹም ልባቸው ስላልተከተሉኝ ከግብፅ ከወጡት፣ ዕድሜያቸው ሃያ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች አንዳቸውም ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ልሰጥ በመሐላ ቃል የገባሁላቸውን ምድር አያዩዋትም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 32:11