ዘኁልቍ 32:13 NASV

13 የእግዚአብሔርም (ያህዌ) ቊጣ በእስራኤል ላይ ስለ ነደደ፣ በፊቱ ክፉ ነገር ያደረገው ያ ትውልድ በሙሉ እስኪያልቅ ድረስ አርባ ዓመት በምድረ በዳ እንዲንከራተቱ አደረጋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 32:13