ዘኁልቍ 32:17 NASV

17 ይሁን እንጂ ወደ ስፍራቸው እስክናገባቸው ድረስ ታጥቀንና በእስራኤላውያን ፊት ግንባር ቀደም ሆነን ለመሄድ ዝግጁ ነን፤ በዚህም ጊዜ ሴቶቻችንና ልጆቻችን በምድሪቱ ላይ ካሉት ነዋሪዎች እንዲጠበቁ በተመሸጉ ከተሞች ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 32:17