ዘኁልቍ 32:28 NASV

28 ከዚያም ሙሴ ለካህኑ ለአልዓዛር፣ ለነዌ ልጅ ለኢያሱና ለእስራኤል ነገድ ቤተ ሰብ አለቆች እነርሱን አስመልክቶ ትእዛዝ ሰጠ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 32:28