ዘኁልቍ 32:33 NASV

33 ከዚያም ሙሴ፣ የአሞራውያንን ንጉሥ የሴዎንን ግዛትና የባሳንን ንጉሥ የዐግን ግዛት ማለትም ምድሪቱንና ከነከተሞቿ በዙሪያዋ ያለውን ግዛት በሙሉ ለጋድና ለሮቤል ነገዶች እንዲሁም ለዮሴፍ ልጅ ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ሰጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 32:33