ዘኁልቍ 33:38 NASV

38 በእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ካህኑ አሮን ወደ ሖር ተራራ ወጣ፤ እዚያም እስራኤላውያን ከግብፅ በወጡ በአርባኛው ዓመት፣ በአምስተኛው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ሞተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 33:38