54 ምድሪቱንም በየጐሣዎቻችሁ በዕጣ ተከፋፈሉ። ከፍ ያለ ቊጥር ላለው ሰፋ ያለውን፣ ዝቅተኛ ቊጥር ላለው ደግሞ አነስተኛውን ስጡ፤ ምንም ይሁን ምን በዕጣ የወጣላቸው፣ የየራሳቸው ርስት ይሆናል። አከፋፈሉም በየአባቶቻችሁ ነገዶች አንጻር ይሁን።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 33
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 33:54